Dilla University New campus top view
Dilla University graduated 3572 undergraduate and master’s degree students on July 8, 2012. The stud...
Students Class Room at Dilla University
Ever-Green Campus
Dilla University Main Gate
You can see Dilla University Academic Calander 2005 E.C (2012/2013) here
ዲላ ዩኒቨርሲቲ በባለ ራዕዩ እና ተወዳጁ መሪ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት የተሰማውን መሪር ሀዘን ይገልፃል፡፡
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አመራር በአገራችን ኢትዮጵያ የብሔሮች ብሔረሰቦች ህዝቦች አኩልነት ተረጎግጧል፣ የዜጐች ሰብአዊ እና ዴሞከራሲያዊ መብቶች ተከብረዋል፡፡
አገራችን ኢትዮጵያ የድህነት ተምሳሌተነቷ ተፍቆ በአለም አደባባይ ድምጿ እንዲሰማ በማድረግ ረገድ የተጫወቱት ሚና ዘወትር ሲታወስ ይኖራል፡፡
ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ፍትሃዊ የትምህርት ተደራሽነት እንዲረጋገጥ ባደረጉት ያላሰለሰ ጥረት የሁሉም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ልጆች የትምህርት እድል እንዲያገኙና በሀገሪቱ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር 33 እንዲደርስ አድርገዋል፡፡
በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች አገሪቱ ወደ ፊት እንድትራመድ በማድረግ በአፍሪካም ሆነ በአለም መልካም ገጽታን እንድትላበስ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ያበረከቱት ተኪ የሌለውን ሚና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ የሚዘነጋው አይደለም፡፡
ባለራዕዩ መሪ የሰነቋቸው እቅዶቸቸው እንዲሳኩ መላው የዲላ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና ካውንስል የሚጠበቅባቸውን በመወጣት ህያውነታቸውን እንደሚያረጋግጡ እየገለጹ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለትግል አጋሮቻቸውና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን ይመኛሉ፡፡
Dilla University graduated 3572 undergraduate and master’s degree students on July 8, 2012. The students were graduated from 29 undergraduate and six masters programs. Her Excellency W/ro Ferenesh Mekuria deputy Minister of the FDRE Women, children and youth Minister was the guest of honor at the occasion.
| No events |
Head, Public and External Relations office
Tele: +251-46-3312461
+251-46-8310243
Fax: +251-46-3312568
P.O.Box: 419
